Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

Licencia: Gratis ‎Tamaño del archivo: 5.87 MB
‎Calificación de usuarios: 0.0/5 - ‎0 ‎Votos

Proverbios amáricos የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያ የ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል ፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ Los Proverbios se clasifican en función del tema que reflejan ... ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ .... Hay un par de libros de proverbios amáricos, pero es bastante difícil para un lector leerlos mientras ponen los proverbios en alfabetos. La aplicación es única y especial, ya que hace que la lectura de proverbios amáricos más fácil y atractivo. Esta aplicación contiene sabios, pensamiento-provocación proverbios amáricos etíopes. Presentado en fácil de navegar pestañas, secciones, y una función de compartir un clic, esta aplicación le permite leer, y compartir su favorito fácilmente! Puedes compartir tu favorito en Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber y otros sitios de redes sociales con tus amigos y seguidores. Si desea enviar a través de SMS (Mensaje de texto) entonces también es posible con esta aplicación. Con la fácil navegación de esta aplicación, puede navegar copia y compartir con sus seres queridos. Una vez descargado funciona sin conexión. Por favor, calificar nuestra aplicación en la tienda de Google Play. Gracias por descargar, ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

Detalles del programa